Womens Jersey  Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት | Page 13
ከክሪስታል ፓላስ ጋር በነበረው ጨዋታ የጉልበት ጉዳት ደርሶበታል በጉዳት ተቀይሮ የወጣው ብራዚላዊው አጥቂ ጄሱስ ከ4 እስከ 6 ሳምንት ከሜዳ እንደሚርቅ ፔፕ አረጋግጧል ፡፡ በአራት የተለያዩ ውድድሮች የሚሳተፈው ማን ሲቲ በዚህ ሰዓት ጄሱስን ማጣቱ ይጎዳዋል፡፡ ፔፕ ለጋዜጠኞች "ጄሱስ ከአራት እስከ ስድስት ሳምንት...
  ታላቁን አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ አሰናብቶ በጊዚያዊ አሰልጣኝነት በቀድሞው አሰልጣኙ ዮፕ ሄንክስ እየሰለጠነ ያለው ባየርን ሙኒክ ሄንክስ እድሜያቸው መግፋቱንም ተከትሎ በቀጣይ አመት አዲስ አሰልጣኝ መሾሙ አይቀሬ ነው፡፡ታማኙ የጀርመን ጋዜጣ Bild ን ጨምሮ በርካታ የሀገሪቱ ጋዜጦች የሙኒክ የቀጣዩ አመት እቅድ የጌጌም...
የዲያጎ ሲሞኒ ልጅ የሆነው ጆቫኒ ሲሞኒ አባቱ ወደፊት ወደ ኢንተር ሚላን በመመለስ በአሰልጣኝነት እንደሚሰራ ተናገረ፡፡ አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ በዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ እስከ 2020 የሚያቆይ ኮንትራት ያለው ሲሆን በተጨዋችነት ወዳገለገለው ኢንተር የመመለስ ፍላጎት እንዳለው በተደጋጋሚ ተነግሯል፡፡ ልጁ ጆቫኒ ሲሞኒ ከPremium Sport ጋር ባደረገው...
ጀርመናዊው ኮከብ ሜሱት ኦዚል በአርሰናል ያለው ኮንትራት ክረምት ላይ ያልቃል፡፡ኦዚል ውሉን የማራዘም ፍላጎት ያለውም አይመስልም አርሰናል ባለፈው ወር ጠይቆት እንቢታን መርጧል፡፡ ጨዋታ ቀማሪው ጀርመናዊ በዚህ ሰዓት በማን ዩናይትድ፣ባርሴሎና እና ፒ.ኤስ.ጂ በጥብቅ ይፈለጋል፡፡
✔በአርሰናል ያለው ውል በመጪው ክረምት የሚጠናቀቀው ቺሊያዊው ኮከብ አሌክሲስ ሳንቼዝ ውሉን የማራዘም ፍላጎት የለውም፡፡ በዚህም መሰረት መድፈኞቹ ዛሬ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ሳንቼዝን ካልሸጡ በቦስማን ህግ መሰረት ክረምት ላይ በነፃ ወደ ፈለገበት ክለብ የመሄድ መብት አለው፡፡ ሳንቼዝን በጥብቅ ከሚፈልጉት ሰዎች መካከል...
ጣሊያናዊው የታክቲክ ኤክስፐርት ማሲሚሊያኖ አሌግሪ ለተከታታይ ሳምንታት ፓውሎ ዲባላን በተቀያሪ ወንበር ላይ አስቀምጠውት ነበር ፡፡ቢሆንም አሌግሪ ዲባላ እና ኔይማር ቀጣዮቹ የሜሲ እና ሮናልዶን ቦታ ይተካሉ ብለው እንደሚያስቡ ተናግረዋል ፡፡ "ሜሲ እና ሮናልዶ እድሜያቸው ሲጨምር ኔይማር እና ዲባላ የአለማችን ቁንጮ ተጨዋቾች...
ቀያይ ሰይጣኖቹ የቀድሞው ኮከባቸውን ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ ለማምጣት ጥረት እያደረጉ ነው ሲል Mirror አስነብቧል ፡፡ ጋዜጣው እንዳስነበበው ከሆነ ፖርቹጋላዊው ጥበበኛ ከማድሪዱ ፕሬዝደንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ጋር ያለው ግንኙነት ሻክሯል፡፡እናም ቀያይ ሰይጣኖቹ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም የቀድሞው ኮከባቸውን ወደ ኦልድ...
አምስተኛ ባሎንዶሩን ባሸነፈበት ጊዜ የክለቡ ፕሬዝደንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ አስተያየት እንዲሰጡ በጋዜጠኞች ሲጠየቅ ስለ ኔይማር መናገራቸው የሮናልዶ እና ፔሬዝን ግንኙነት ሆድ እና ጀርባ ማድረጉ በበርካታ ሚዲያዎች መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ሮናልዶ ከዛን ዕለት በኃላም ከፕሬዝዳንቱ ጋር መልካም የሚባል ግንኙነት የለውም፡፡ እንደ Daily...
ካሳለፍነው የውድድር ዘመን ጀምሮ በጥብቅ ሲፈልጉት የነበረውን ቨርጅል ቫን ዳይክ በ£75M ከሳውዝሀምተን ማስፈረማቸው ፌሊፔ ኩቲንሆን ይሸጣሉ ማለት እንዳልሆነ ጀርመናዊው የጌጌ ፕሬሲንግ አቀንቃኝ ጀርደን ክሎፕ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ ክሎፕ ንግግራቸውን ሲቋጩም ኩቲንሆን በዝውውር መስኮት ለየትኛውም ክለብ እንደማይሸጡ ተናግረዋል፡፡የ25 አመቱ ብራዚላዊ ጨዋታ ቀማሪ...
ፖርቹጋላዊው አፈ ቀላጤ የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በቀጣዩ አመት ማን ዩናይትድ ለአንድ ትልቅ ስም ላለው ተጨዋች በርካታ ሚሊየን ፓውንዶችን ፈሰስ እንደሚያደርግ ተናግረዋል ፡፡ ሊዊ ቫን ሀልን ተከተው ከመጡ በኃላ ፖል ፓግባ፣ሮሜሮ ሉካኩ፣ኒማኒያ ማቲች፣ሊንደሎፍ፣ኤሪክ ቤሊ ፣ሄንሪክ ሚኪታሪያንን እና ዝላታን ኢብራሂሞቪችን...

Popular Posts

የእለተ ሀሙስ ምሽት አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች

የዝውውር ዜናዎቹን እነሆ ❀በጎል ድርቅ ለተከታታይ ጨዋታዎች የተመቱት ሰማያዊዎቹ በዝውውር መስኮቱ የአጥቂ መስመራቸው ማጠናከር አለባቸው የሚለው የብዙዎች ሀሳብ ነው፡፡ ለዚህም ይረዳቸው ዘንድ ጣሊያናዊው የታክቲክ ልሂቅ አንቶኒዮ...
Denzel Perryman Womens Jersey